የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም  በተደረገው  እልህ  አሰጨራሽ  ውጊያ  የኢህዴ/ብአዴን/አዴፓ ከደርግ  በመማረክ ለወታደራዊ አገልግሎተት የተጠቀሙባት እሩሲያ ሰራሸ/ ዋዝ መኪና ትባላለች ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የኢህዴ/ብአዴን/አዴፓ  ከደርግ በመማረክ ለወታደራዊ አገልግሎተ

ት የተጠቀሙበት የእሩሲያ ሰራሸ/ ኦራል መኪና ይባላል ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የኢህዴ/ብአዴን/አዴፓ  ከደርግ በመማረክ ለወታደራዊ አገልግሎተ

ት የተጠቀሙበት የእሩሲያ ሰራሸ/ አይፋ መኪና ይባላል ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት የኢህዴ/ብአዴን/አዴፓ  ሰራዊትን በአየር ጥቃት ለማድረስ የተጠቀመበት ዘመናዊ የጦር ሚግ 21 ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

 

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት የኢህዴ/ብአዴን/አዴፓ  ሰራዊትን በአየር ጥቃት ለማድረስ የተጠቀመበት ዘመናዊ የጦር ሚግ 23 ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

 

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት የራሱን ሰራዊት ለህክምና ወደ ተለያዩ የመሀል ሀገሮች ቁስለነኞችን ለማመላለስ እና ለውጊያ አገልግሎት የተጠቀሙበት ዘመናዊ  ሒሊኮፕተር /ሚግ 24/  ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት ለውጊያ አገልግሎት የተጠቀሙበት ዘመናዊ  ከባድ መሳሪያ ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት ለውጊያ አገልግሎት የተጠቀሙበት ዘመናዊ  አየር መቃወሚያ  መሳሪያ ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

 

ከ 1973 እስከ 1983 ዓ.ም በተደረገው እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የደርግ  ሰራዊት ከእሩሲያ እና መሰል ሀገራት በዕርዳታና በግዥ በማስመጣት ለውጊያ አገልግሎት የተጠቀሙበት ዘመናዊ  T-54 እና T-55  ታንክ  ነው ፡፡

የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም አገልግሎት

የሰማዕታት የውጭያዊ ወታደራዊ ሙዚየም /outdoor military museum Services

በሰማዕታት ግቢ ውስጥ የውጭ ወታደራዊ ሙዚየም በመጎብኘት ላይ ይገኛል፡፡የኢህዴን/ብአዴን/35ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ሲከበር በአውስኮድ ግንባታው ተሰርቶ የኢህዴን /ብአዴን በትግሉ ወቅት ከደርግ ወታደራዊ መንግስት በመማረክ ደርግን ለመዋጋት ይጠቀምባቸው የነበሩ መሳሪያዎች የሚጎበኙበት ሥፍራ ነው፡፡ በቦታው የሚጎበኙ የመሳሪያ ስብስቦች ታሪክ፣የአየር መቃወሚያ፣ምሪታር፣ የጦር ኤሊኮፕተሮች ወ.ዘ.ተ ናቸው፡፡በግቢ ውውሰጥ የሚገኙ ለጉብኝት ከፍት የሆኑት ወታደራዊ የውጭ ሙዚየም፣ የቤት ውስጥ ወታደራዊ የውጭ ሙዚየም፣ የቤት ውስጥ ወታደራዊ ሙዚየም በአማተርና ፕሮፌሽናል በሆኑ ሰዓሊያን የተሰሩ ስዕሎችን የያዘው የስዕል ጋላሪ፣ኪነ-ሀውልትና ኪነ-ህንፃ፣ ማራኪ ጋርደኖች ወ.ዘ.ተ በከተማውና አካባቢው ነዋሪዎች፣ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚመጡ ጎብኝዎች፣ ዲያስፖራና የውጭ ሀገር ዜጎች ታዋቂ ሠዎች — ወዘተ እየጎበኙት ይገኛሉ፡፡