ስዩመ እግዚአብሄር አፄ ኃይለ ሥላሴ እና አልጋወራሽ ልዑል አስፋው ወሰን ኃይለ ሥላሴ፡፡

ሐምሌ 14፣1964 ዓ.ም አፄ ኃይለ ሥላሴ 80ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በቅንጦት ሲያከብሩ በአንጻሩ የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝቦች በርሀብ ያልቁ ነበር፡፡

ጥላሁን ግዛው ከ1961 እስከ 1962 ዓ.ም.የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት ሊቀ መንበር እና የተማሪዎች ንቅናቄ መሪ ፤ ዋለልኝ መኮንን የተማሪዎች ንቅናቄ አቀጣጣይ እና የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ጥያቄ ጠንሳሽ፡፡

መሬት ላራሹ፤ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እና የብሄር ብሄረሰቦች መብት ይከበር እንዲሁም እንዳልካቸው መኮንን ይውረድ በዋናነት በትዕይንተ ሕዝቡ የተስተናገዱ መፈክሮች ናቸው፡፡

ፖለቲካዊ ስልጣን ለህዝቦች በተማሪዎች ንቅናቄ 1966 ዓ.ም. ፡፡

በ1966 ዓ.ም. ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም 1ኛ ም/ሊቀ መንበር እና ሊ/ኮሎኔል አጥናፉ አባተ 2ኛ ም/ሊቀ መንበር ሁነው ጊዚያዊ ወታደራዊ መንግስት ተቋቋመ፡፡

መሬት ላራሹ፤ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እና የብሄር ብሄረሰቦች መብት ይከበር እንዲሁም እንዳልካቸው መኮንን ይውረድ በዋናነት በትዕይንተ ሕዝቡ የተስተናገዱ መፈክሮች ናቸው፡፡

ለበለጠ ወኔ እና የስነ-ልቦና ዝግጅት ከውጊያ በፊት ወታደራዊ አመራር ስልጠና ሲሰጥ፡፡

ከውጊያ በፊት ስለ ዘመቻው አሰላፍ ወታደራዊ ማብራሪያ ሲሰጥ፡፡

በ 1975 ዓ.ም. የኢህዴን እና ሕውሓት ጥምር ሃይል የደርግን ሰራዊት ለመደምሰስ የኮረም ወታደራዊ ዘመቻ ተካሄደ በዚህ ዘመቻ የኢህዴን ጋንታ 78፤42 እና 82 ሰራዊት በሃይሌ ጥላሁን፤ህላዊ ዬሴፍ፤አዲሱ ለገሰ፤ተፈራ ዋልዋ እና ኡስማን አሸኔ መሪነት በንቃት ተሳትፈዋል፡፡

    ሰቆጣዋ ፊናርዋ ከደርግ ሰራዊት የተማረከ የጦር ጀት፡፡

ከተፈጥሮ ጋር የነበረው ትግልም ቀላል አልነበረም፡፡

በአንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ  የኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ፡-ታምራት ላይኔ፤ኡስማን አሸኔ፤አዲሱ ለገሰ፤በረከታ ስምዖን፤ያሬድ ጥበቡ፤ሃይሌ ጥላሁን እና ተፈራ ዋልዋ ፡፡

 ግመሎች፤በቅሎዎች እና አህያዎች በመጓጓዣዣነት በማገልገል ለትግሉ የበኩላቸውን ድርሻ ተወጥተዋል፡፡

ወታደራዊ ስልጠና ለአካል ብቃት እና ለዘመቻ ዝግጁነት፡፡

ጉዞ ወደ ወታደራዊ ዘመቻ፤አንበሳ ገዳይ የአርማጭሆ ህዝብ፡፡

እምዬ ምን ይሆን ጭንቀትሽ ? የደርጎች አውሮፕላን በመጣች ቁጥር ፤ ለማሙሽም ቦንብ  …  የፋሽስቶች ጭፍጨፋ ፡፡

 

በመራኛ ጦርነት ታጋዮች በ3ኛ ክ/ጦር ከተጨፈጨፉ በኋላ በጓዶቻቸው ዝክረ ሰማዕታት ሲደረግላቸው … በደርግ ጭፍጨፋ በታቸው የወደመባቸውን መልሰው ሲያቋቁሙ ፡፡

ሕገ – መንግስቱ ሲፀድቅ ህዳር 29 1987 ዓ.ም. ሲካሄድ፡፡

በመከራ ቀን ኢህዴን ወላጅ ሆኖናል…..”የህዳር ልጆች”

የኢህዴን ህክምና ቡድን በቀዶ ጥገና እና ምርመራ ሥራ ላይ ፡፡

ኮ/ል አባተ መኮነን ለአካባቢው ማህበረሰብ እና ለሴት ጓዶች የህክምና የምክር አገልገሎት ሲሰጥ ፡፡

ሰራዊቱ በእረፍት ጊዚያቸው የተለያዩ ስፖርታዊ ክንዋኔዎች በመከወን እራሳቸውን ሲያዝናኑ፡፡

“በትጥቅ ትግል ላይ ሁነንም ለሃገር ልማት እንረባረባለን የአርማጭሆ መንገድ ስራ ፤ “መዝናናት ከተባለ እንዲህም እንዝናናለን”፡፡

ድርጅታዊ ጉባኤዎች

ኢህዴን 1ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ከህዳር 14 እስከ 21 1976 ዓ.ም.ዋግ አውራጃ ጀርባ ዮሃንስ አካሄደ፡፡የጉባዔው አበይት ተግባራት እና ዉሳኔዎችም ኢህዴን እንደ ድርጅት ጠንክሮ እና ተደላድሎ መቆሙን ያረጋገጠበት ሲሆን በጎባዔው ፍፃሜም ሰባት ማዕከላዊ ኮሚቴ ተመርጧል፡፡

አንደኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

ሁለተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

ሶስተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

አራተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

አምስተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

ስድስተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

ሰባተኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

ስምንተኛው  ድርጅታዊ-ጉባኤ

ዘጠነኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

አስረኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

አስረኛው ድርጅታዊ-ጉባኤ

መስራች ታጋዩች

የተሰው ታጋዩች