ሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ፅ/ቤት

የአማራ ክልል ህዝቦች ሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ፅ/ቤት የጋርደን ዉበትና እንክብካቤ ሰራተኞች በስራ ላይ – በዉብና በማራኪ ጋርደኖቻችን ላይ ስርግ፣ ልደትና ሌሎችንም ሁነቶች በማካሄድ የተሸለ ቅርስ የሚሆን ማስታዎሻ ይያዙ፣ይጎብኙ!
ባህር ዳር